ከ«ጄምስ ብራውን» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት
Content deleted Content added
ጥ Robot: Replacing category የአሜሪካ ሰዎች with የአሜሪካ ዘፋኞች |
ጥ Robot: Changing %E1%88%99%E1%8B%9A%E1%89%83 |
||
መስመር፡ 6፦ | መስመር፡ 6፦ | ||
[[መደብ:የአሜሪካ ዘፋኞች]] |
[[መደብ:የአሜሪካ ዘፋኞች]] |
||
[[መደብ:ሙዚቃ]] |
|||
[[an:James Brown]] |
[[an:James Brown]] |
እትም በ13:33, 19 ማርች 2011
ጄምስ ብራውን (እ.አ.አ. ከሜይ 3፣ 1933 እስከ ዲሴምበር 25፣ 2006) አሜሪካዊ ዘፋኝ እና የመዝናኛው ዘርፍ ባለሙያ ነበር። Soul ተብሎ በሚጠራው የሙዚቃ አይነት የሚታወቀው ብራውን The Godfather of Soul እየተባለ ይጠራ ነበር። የተወለደው ባርንዌል በተባለች በደቡብ ካሊፎርኒያ ውስጥ በምትገኝ ከተማ ውስጥ በሜይ 3፣ 1933 እ.አ.አ. ነበር። ብራውን በደረሰበት የልብ ህመም የተነሳ እ.አ.አ. ዲሴምበር 25፣ 2006 ከዚህ አለም በሞት ተለይቷል። ሲሞት በአቅራቢያው ከነበሩት ሰዎች በተገኘው መረጃ "I'm going away tonight" የሚል ሐረግ እና ሶስጥ ረጃጅም እና ፀጥታ የሰፈነባቸው ትንፋሾችን አሰምቶ ነበር።