ከ«ጄምስ ብራውን» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

ከውክፔዲያ
Content deleted Content added
ሎሌ፦ መያያዣዎች ወደ 57 ልሳናት አሁን በWikidata ገጽ d:q5950 ስላሉ ተዛውረዋል።
No edit summary
መስመር፡ 1፦ መስመር፡ 1፦
[[ስዕል:JB1223.jpg|የጄምስ ብራውን የመጨረሻ ታዋቂ ፎቶ|thumbnail|350px|right]]
[[ስዕል:JB1223.jpg|የጄምስ ብራውን የመጨረሻ ታዋቂ ፎቶ|thumbnail|350px|right]]
'''ጄምስ ብራውን''' (እ.አ.አ. ከሜይ 3፣ 1933 እስከ ዲሴምበር 25፣ 2006) [[አሜሪካ]]ዊ ዘፋኝ እና የመዝናኛው ዘርፍ ባለሙያ ነበር። Soul ተብሎ በሚጠራው የሙዚቃ አይነት የሚታወቀው ብራውን The Godfather of Soul እየተባለ ይጠራ ነበር። የተወለደው [[ባርንዌል]] በተባለች በደቡብ [[ካሊፎርኒያ]] ውስጥ በምትገኝ ከተማ ውስጥ በሜይ 3፣ 1933 እ.አ.አ. ነበር። ብራውን በደረሰበት የልብ ህመም የተነሳ እ.አ.አ. ዲሴምበር 25፣ 2006 ከዚህ አለም በሞት ተለይቷል። ሲሞት በአቅራቢያው ከነበሩት ሰዎች በተገኘው መረጃ "I'm going away tonight" የሚል ሐረግ እና ሶስጥ ረጃጅም እና ፀጥታ የሰፈነባቸው ትንፋሾችን አሰምቶ ነበር።
'''ጄምስ ብራውን''' (እ.አ.አ. ከሜይ 3፣ 1933 እስከ ዲሴምበር 25፣ 2006) [[አሜሪካ]]ዊ ዘፋኝ እና የመዝናኛው ዘርፍ ባለሙያ ነበር። Soul ወይም ሶውል ተብሎ በሚጠራው የሙዚቃ አይነት የሚታወቀው ብራውን The Godfather of Soul እየተባለ ይጠራ ነበር። የተወለደው [[ባርንዌል]] በተባለች በደቡብ [[ካሊፎርኒያ]] ውስጥ በምትገኝ ከተማ ውስጥ በሜይ 3፣ 1933 እ.አ.አ. ነበር። ብራውን በደረሰበት የልብ ህመም የተነሳ እ.አ.አ. ዲሴምበር 25፣ 2006 ከዚህ አለም በሞት ተለይቷል። ሲሞት በአቅራቢያው ከነበሩት ሰዎች በተገኘው መረጃ "I'm going away tonight" የሚል ሐረግ እና ሶስጥ ረጃጅም እና ፀጥታ የሰፈነባቸው ትንፋሾችን አሰምቶ ነበር።





እትም በ11:29, 22 ማርች 2013

የጄምስ ብራውን የመጨረሻ ታዋቂ ፎቶ

ጄምስ ብራውን (እ.አ.አ. ከሜይ 3፣ 1933 እስከ ዲሴምበር 25፣ 2006) አሜሪካዊ ዘፋኝ እና የመዝናኛው ዘርፍ ባለሙያ ነበር። Soul ወይም ሶውል ተብሎ በሚጠራው የሙዚቃ አይነት የሚታወቀው ብራውን The Godfather of Soul እየተባለ ይጠራ ነበር። የተወለደው ባርንዌል በተባለች በደቡብ ካሊፎርኒያ ውስጥ በምትገኝ ከተማ ውስጥ በሜይ 3፣ 1933 እ.አ.አ. ነበር። ብራውን በደረሰበት የልብ ህመም የተነሳ እ.አ.አ. ዲሴምበር 25፣ 2006 ከዚህ አለም በሞት ተለይቷል። ሲሞት በአቅራቢያው ከነበሩት ሰዎች በተገኘው መረጃ "I'm going away tonight" የሚል ሐረግ እና ሶስጥ ረጃጅም እና ፀጥታ የሰፈነባቸው ትንፋሾችን አሰምቶ ነበር።


መለጠፊያ:Link FA