ከ«ሎምኒኒ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Jump to navigation Jump to search
712 bytes added ፣ ከ7 ዓመታት በፊት
no edit summary
(clean up using AWB)
'''ሎምኒኒ''' በ[[እስፓንያ]] አፈ ታሪክ ዘንድ የ[[ጌርዮን]] ሦስት ልጆች ነበሩ። ከ[[ጊጋንቴስ]] ወገን ነበሩ። [[ኦሲሪስ አፒስ]] ጌርዮንን በ[[ታረፋ]] ውግያ ካሸነፈው በኋላ ሦስቱ ሎምኒኒ ወይም '''ጌርዮኔስ''' ለጊዜው በ[[ኢቤሪያ]] ገዙ። በመጨረሻ ግን የኦሲሪስ ልጅ [[ሄርኩሌስ ሊቢኩስ]] መጥቶ ሦስቱን ገደላቸው፣ ሄርኩሌስም ልጁን [[ሂስፓል]]ን በዙፋኑ ላይ አኖረው።
{{PAGENAME}} የእስፓንያ ንጉሥ ነበረ።
{{መዋቅር-ታሪክ}}
 
{{S-start}}
{{Succession box
|before= [[ጌርዮን]]
|title=የኢቤሪያ ገዢዎች
|years=2020-2002 ዓክልበ. ግድም
|after= [[ሂስፓል]]}}
{{end}}
 
{{መዋቅር-ታሪክ}}
 
[[መደብ:ስፔን]]
[[መደብ:አፈ ታሪክ]]
20,425

edits

Navigation menu