ከ«መስተዋድድ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

ከውክፔዲያ
Content deleted Content added
No edit summary
No edit summary
መስመር፡ 1፦ መስመር፡ 1፦

<sup>መስተዋድድ</sup>
መስተዋድድ በስም ወይም ስምን መስለው በሚገኙ ቃላት ላይ እየተጫነ ገብቶ በዐረፍተ ነገር ውስጥ የንግግርን ዝምድና የሚያሳይ ቃል ነው። የመስተዋድድ ትርጓሜ
መስተዋድድ በስም ወይም ስምን መስለው በሚገኙ ቃላት ላይ እየተጫነ ገብቶ በዐረፍተ ነገር ውስጥ የንግግርን ዝምድና የሚያሳይ ቃል ነው። የመስተዋድድ ትርጓሜ
አስማሚ ወይም አዋሃጅ እንደ ማለት ነው።
አስማሚ ወይም አዋሃጅ እንደ ማለት ነው።
መስመር፡ 6፦ መስመር፡ 6፦
እሱ በወንበር ላይ ተቀመጠ።
እሱ በወንበር ላይ ተቀመጠ።
እሱ ከልጁ ጋር ይጫወታል።
እሱ ከልጁ ጋር ይጫወታል።
በዚህ በተሰጠው ምሳሌ መሰረት መስተዋድዶቹ በ ፣ በ ፣ ላይ ፣ ከ ፣ ጋር ናቸው።
--[[አባል:ሳልሳዊ|ሳልሳዊ]] ([[አባል ውይይት:ሳልሳዊ|talk]]) 18:05, 21 ኦገስት 2014 (UTC)
--[[አባል:ሳልሳዊ|ሳልሳዊ]] ([[አባል ውይይት:ሳልሳዊ|talk]]) 18:34, 21 ኦገስት 2014 (UTC)

እትም በ18:34, 21 ኦገስት 2014

መስተዋድድ በስም ወይም ስምን መስለው በሚገኙ ቃላት ላይ እየተጫነ ገብቶ በዐረፍተ ነገር ውስጥ የንግግርን ዝምድና የሚያሳይ ቃል ነው። የመስተዋድድ ትርጓሜ
አስማሚ ወይም አዋሃጅ እንደ ማለት ነው።

ምሳሌ:-

        እሱ በዱላ መታኝ ።
        እሱ በወንበር ላይ ተቀመጠ።
        እሱ ከልጁ ጋር ይጫወታል።

በዚህ በተሰጠው ምሳሌ መሰረት መስተዋድዶቹ በ ፣ በ ፣ ላይ ፣ ከ ፣ ጋር ናቸው። --ሳልሳዊ (talk) 18:34, 21 ኦገስት 2014 (UTC)