መስተዋድድ

ከውክፔዲያ

መስተዋድድስም ወይም ስምን መስለው በሚገኙ ቃላት ላይ እየተጫነ ገብቶ በዐረፍተ ነገር ውስጥ የንግግርን ዝምድና የሚያሳይ ቃል ነው። የመስተዋድድ ትርጓሜ አስማሚ ወይም አዋሃጅ እንደ ማለት ነው።

ምሳሌ:-

    እሱ በዱላ መታኝ ።
    እሱ በወንበር ላይ ተቀመጠ።
    እሱ ከልጁ ጋር ይጫወታል።

በዚህ በተሰጠው ምሳሌ መሰረት መስተዋድዶቹ በ ፣ በ ፣ ላይ ፣ ከ ፣ ጋር ናቸው። ::