ቃል (የቋንቋ አካል)

ከውክፔዲያ

ቃል ትርጉም በሚሠጥ መልኩ የተደረደሩ የሁለት ወይም ከዚያ በላይ የሆኑ ፊደላት ስብስብ ነው። በዚህም አነስተኛው ትርጉም አዘል የቋንቋ ክፍል ነው። የሠዋሰው ባለሙያዎች አንዳንድ ፊደላት እንደቃል ስለሚያገለግሉ የቃል ገለጻ የአንድ ወይም ከዚያ በላይ የሆኑ ፊደላት ስብስብ ሲሉ ይገልፁታል። ለዚህም ምሳሌያቸው እና የሚሉት ይሆናሉ። ቃላት ተደራጀ መልኩ ተቀናጅተው ሐረግ አልያም ዓረፍተ-ነገር ሊመሠርቱ ይችላሉ።