ዓረፍተ-ነገር

ከውክፔዲያ

ዓረፍተ-ነገር ሙሉ ትርጉም ባዘለ መልኩ የተደረደሩ የቃላት እና ሐረጋት ስብስብ ነው። በአማርኛ ሠዋሰው ህግ መሠረት ዓረፍተ ነገር በአራት ነጥብ () ይጠቀለላል። የተለያዩ ዓይነት የዓረፍተ-ነገር አይነቶች አሉ። እነዚህም ወሬ ነጋሪ ,መጠይቃዊ ዓረፍተ-ነገርትዕዛዛዊ ዓረፍተ-ነገር፣ ወዘተርፈ . ናቸው።

መድሀኒት