ከ«ጀርመናዊ ቋንቋዎች» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

ከውክፔዲያ
Content deleted Content added
Bot-assisted disambiguation: ምሥራቅ ጀርመናዊ - Changed link(s) to ምሥራቅ ጀርመናዊ ቋንቋዎች
 
መስመር፡ 3፦ መስመር፡ 3፦
'''ጀርመናዊ ቋንቋዎች''' የ[[ሕንዳዊ-አውሮፓዊ ቋንቋዎች ቤተሠብ]] ቅርንጫፍ ሲሆን፣ ሁላቸው ከ[[ቅድመ-ጀርማንኛ]] ደረሱ።
'''ጀርመናዊ ቋንቋዎች''' የ[[ሕንዳዊ-አውሮፓዊ ቋንቋዎች ቤተሠብ]] ቅርንጫፍ ሲሆን፣ ሁላቸው ከ[[ቅድመ-ጀርማንኛ]] ደረሱ።


የጀርመናዊ ቋንቋዎች ፫ ክፍሎች [[ምዕራብ ጀርመናዊ]]፣ [[ስሜን ጀርመናዊ]]፣ እና [[ምሥራቅ ጀርመናዊ]] ሲሆኑ ከነዚህ አንዱ ምሥራቅ ጀርመናዊ አሁን ጠፍቶ አይገኝም።
የጀርመናዊ ቋንቋዎች ፫ ክፍሎች [[ምዕራብ ጀርመናዊ]]፣ [[ስሜን ጀርመናዊ]]፣ እና [[ምሥራቅ ጀርመናዊ ቋንቋዎች|ምሥራቅ ጀርመናዊ]] ሲሆኑ ከነዚህ አንዱ ምሥራቅ ጀርመናዊ አሁን ጠፍቶ አይገኝም።


==ምዕራብ ጀርመናዊ ቋንቋዎች==
==ምዕራብ ጀርመናዊ ቋንቋዎች==

በ21:09, 4 ፌብሩዌሪ 2018 የታተመው ያሁኑኑ እትም

የጀርመናዊ ቋንቋዎችና ቀበሌኞች ኗሪ አገሮች

ጀርመናዊ ቋንቋዎችሕንዳዊ-አውሮፓዊ ቋንቋዎች ቤተሠብ ቅርንጫፍ ሲሆን፣ ሁላቸው ከቅድመ-ጀርማንኛ ደረሱ።

የጀርመናዊ ቋንቋዎች ፫ ክፍሎች ምዕራብ ጀርመናዊስሜን ጀርመናዊ፣ እና ምሥራቅ ጀርመናዊ ሲሆኑ ከነዚህ አንዱ ምሥራቅ ጀርመናዊ አሁን ጠፍቶ አይገኝም።

ምዕራብ ጀርመናዊ ቋንቋዎች[ለማስተካከል | ኮድ አርም]

ዋና ቋንቋዎቹ እንግሊዝኛሆላንድኛ፣ እና ጀርመንኛ ሲሆኑ፣ በነዚህ ውስጥ አያሌ ንዑስ ቀበሌኞች አሉ። ምዕራብ ጀርመናዊ ቋንቋዎች ይዩ።

ስሜን ጀርመናዊ ቋንቋዎች[ለማስተካከል | ኮድ አርም]

እነዚህ ሁላቸው ከጥንታዊ ኖርስኛ ደረሱ። አሁን ዋናዎቹ ኖርዌይኛስዊድኛዳንኛአይስላንድኛፋሮኛ ናቸው።

ምሥራቅ ጀርመናዊ ቋንቋዎች[ለማስተካከል | ኮድ አርም]

እነዚህ ቋንቋዎች አሁን አይገኙም። ጎትኛየክሪሜያ ጎትኛቫንዳልኛ፣ እና ቡርጉንድኛ ምሥራቅ ጀርመናዊ ልሳናት ነበሩ።