ከ«ክሌስም ስያሜ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

ከውክፔዲያ
Content deleted Content added
No edit summary
No edit summary
 
መስመር፡ 1፦ መስመር፡ 1፦
'''ክሌስም ስያሜ''' በ[[ሥነ ሕይወት]] ማለት ማናቸውም የሕያዋን ዝርያ በይፋ በዓለም አቅፍ ሳይንቲስቶች በኩል የሚታወቅበት [[ሮማይስጥ]] ስም ነው። «ክሌስም» መባሉ እያንዳንዱ ስያሜ ሁለት ክፍሎች ስላሉት ነው። መጀመርያው ክፍል የወገን ስም ሲሆን ሁለተኛው ደግሞ የዝርያው ስም ይሆናል። ለምሳሌ [[የሰው ልጅ]] ክሌስም ስያሜ በሮማይስጥ Homo sapiens /ሆሞ ሳፒየንዝ/ ሲሆን፣ መጀመርያው ስም /ሆሞ/ («ሰው») ወገኑ፣ ሁለተኛውም /ሳፒየንዝ/ («ጥበበኛው») ዝርያው ነው። የ[[ላም]] ክሌስም በሮማይስጥ Bos Taurus /ቦስ ታውሩስ/ ሲሆን፣ /ቦስ/ ወገኑ፣ /ታውሩስ/ ዝርያው ነው። ወይም ለ[[አትክልት]] ይጠቀማል፤ ለምሳሌ የ[[ነጭ ሽንኩርት]] ክሌስም Allium sativum /አሊየም ሳቲቨም/ ነው። ይሄ ዘዴ በ[[ስዊድን]] ሥነ ሕይወት መምህር [[ካርል ልኔየስ]] በ[[1745]] ዓም ተጀመረ።
'''ክሌስም ስያሜ''' በ[[ሥነ ሕይወት]] ማለት ማናቸውም የሕያዋን ዝርያ በይፋ በዓለም አቅፍ ሳይንቲስቶች በኩል የሚታወቅበት [[ሮማይስጥ]] ስም ነው። «ክሌስም» መባሉ እያንዳንዱ ስያሜ ሁለት ክፍሎች ስላሉት ነው። መጀመርያው ክፍል የወገን ስም ሲሆን ሁለተኛው ደግሞ የዝርያው ስም ይሆናል። ለምሳሌ [[የሰው ልጅ]] ክሌስም ስያሜ በሮማይስጥ Homo sapiens /ሆሞ ሳፒየንዝ/ ሲሆን፣ መጀመርያው ስም /ሆሞ/ («ሰው») ወገኑ፣ ሁለተኛውም /ሳፒየንዝ/ («ጥበበኛው») ዝርያው ነው። የ[[ላም]] ክሌስም በሮማይስጥ Bos taurus /ቦስ ታውሩስ/ ሲሆን፣ /ቦስ/ ወገኑ፣ /ታውሩስ/ ዝርያው ነው። ወይም ለ[[አትክልት]] ይጠቀማል፤ ለምሳሌ የ[[ነጭ ሽንኩርት]] ክሌስም Allium sativum /አሊየም ሳቲቨም/ ነው። ይሄ ዘዴ በ[[ስዊድን]] ሥነ ሕይወት መምህር [[ካርል ልኔየስ]] በ[[1745]] ዓም ተጀመረ።


{{መዋቅር}}
{{መዋቅር}}

በ21:00, 27 ማርች 2019 የታተመው ያሁኑኑ እትም

ክሌስም ስያሜሥነ ሕይወት ማለት ማናቸውም የሕያዋን ዝርያ በይፋ በዓለም አቅፍ ሳይንቲስቶች በኩል የሚታወቅበት ሮማይስጥ ስም ነው። «ክሌስም» መባሉ እያንዳንዱ ስያሜ ሁለት ክፍሎች ስላሉት ነው። መጀመርያው ክፍል የወገን ስም ሲሆን ሁለተኛው ደግሞ የዝርያው ስም ይሆናል። ለምሳሌ የሰው ልጅ ክሌስም ስያሜ በሮማይስጥ Homo sapiens /ሆሞ ሳፒየንዝ/ ሲሆን፣ መጀመርያው ስም /ሆሞ/ («ሰው») ወገኑ፣ ሁለተኛውም /ሳፒየንዝ/ («ጥበበኛው») ዝርያው ነው። የላም ክሌስም በሮማይስጥ Bos taurus /ቦስ ታውሩስ/ ሲሆን፣ /ቦስ/ ወገኑ፣ /ታውሩስ/ ዝርያው ነው። ወይም ለአትክልት ይጠቀማል፤ ለምሳሌ የነጭ ሽንኩርት ክሌስም Allium sativum /አሊየም ሳቲቨም/ ነው። ይሄ ዘዴ በስዊድን ሥነ ሕይወት መምህር ካርል ልኔየስ1745 ዓም ተጀመረ።