ከ«ኃይል» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት
Content deleted Content added
አዲስ ገጽ ፈጠረ፦ «ጉልበት» |
No edit summary |
||
መስመር፡ 1፦ | መስመር፡ 1፦ | ||
{{መንታ}} |
|||
ጉልበት |
|||
'''ኃይል''' የተላለዩ ትርጉሞች አሉት። በጠቅላላው «ለውጥ የማስካሂድ ማንኛውም ችሎታ» ማለት ነው። |
|||
*በ[[ፊዚክስ]]፣ ኃይል ማለት በተወሰነ ግዜ ስንት ሥራ እንደሚፈጸም (ስንት ጉልበት ወደ ሥራ እንደሚቀየር) የሚያመልከት ቁጥር ነው። [[ዋት]] የዚህ ኅይል መስፈርያ ይባላል። |
|||
*በ[[ሰው ልጅ ጥናት]]፣ ኃይል ማለት አንድ ሰው ሌላውን ለማስገድድ ያለው ተጽእኖ ወይም ሥልጣን ማለት ነው። |
|||
*በ[[ፖለቲከ]] ረገድ፣ ኃይል ማለት አንደ ሀገር ሌላውን ሲያስገድድ ነው። ይህ አይነት ኃይል ከሠራዊቱ ወይም ከሀብቱ ብዛት የሚወጣ ሊሆን ይችላል። |
|||
**ሥራዊት እራሱም ኃይል ሊሰየም ሲችል በዚህ በኩል በ[[አየር ኃይል]]፣ [[መርከብ ኃይል]]፣ ወዘተ ተከፍሏል። |
|||
*የመብራት ኃይል ወይም [[ኤሌክትሪክ]] - ይህ አይነት ኃይል ከ[[ኃይል ማመንጫ ጣቢያ]] የሚፈጠር ነው። |
|||
*በ[[መጽሐፍ ቅዱስ]] ውስጥ የ[[እግዚአብሔር]] ኃይል ወይም ሥልጣን በብዛት ይጠቀሣል ለምሳሌ መክብብ 8፡8፣ 1 ሳም. 2፡4፣ መዝሙር 61፡11። |
|||
[[de:Power (Begriffsklärung)]] |
|||
[[en:Power]] |
|||
[[es:Poder]] |
|||
[[lt:Galia]] |
|||
[[ja:パワー]] |
|||
[[ko:파워]] |
|||
[[nl:Macht]] |
|||
[[pt:Poder (desambiguação)]] |
|||
[[simple:Power]] |
እትም በ19:36, 12 ጁላይ 2008
ኃይል የተላለዩ ትርጉሞች አሉት። በጠቅላላው «ለውጥ የማስካሂድ ማንኛውም ችሎታ» ማለት ነው።
- በፊዚክስ፣ ኃይል ማለት በተወሰነ ግዜ ስንት ሥራ እንደሚፈጸም (ስንት ጉልበት ወደ ሥራ እንደሚቀየር) የሚያመልከት ቁጥር ነው። ዋት የዚህ ኅይል መስፈርያ ይባላል።
- በሰው ልጅ ጥናት፣ ኃይል ማለት አንድ ሰው ሌላውን ለማስገድድ ያለው ተጽእኖ ወይም ሥልጣን ማለት ነው።
- በፖለቲከ ረገድ፣ ኃይል ማለት አንደ ሀገር ሌላውን ሲያስገድድ ነው። ይህ አይነት ኃይል ከሠራዊቱ ወይም ከሀብቱ ብዛት የሚወጣ ሊሆን ይችላል።
- የመብራት ኃይል ወይም ኤሌክትሪክ - ይህ አይነት ኃይል ከኃይል ማመንጫ ጣቢያ የሚፈጠር ነው።
- በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ የእግዚአብሔር ኃይል ወይም ሥልጣን በብዛት ይጠቀሣል ለምሳሌ መክብብ 8፡8፣ 1 ሳም. 2፡4፣ መዝሙር 61፡11።