Jump to content

የፍለጋ ውጤቶች

በቁጥር ለማየት፡ (ፊተኛ 20) () (20 | 50 | 100 | 250 | 500).
  • ውኪፒዲያ የባለ ብዙ ቋንቋ የተሟላ ትክክለኛና ነጻ መዝገበ ዕውቀት (ኢንሳይክሎፒዲያ) ነው። ማንኛውም ሰው ለውኪፒዲያ መጻፍ ይችላል። ውኪፒዲያ፣ ውኪሚዲያ የተባለ ግብረ ሠናይ ድርጅት ከሚያካሂዳቸው ፕሮግራሞች አንዱ ነው። ወደ 272 በሚጠጉ...
    31 KB (2,310 ቃላት) - 20:01, 7 ኦገስት 2023
  • አማርኛ ፡ የኢትዮጵያ ፡ መደበኛ ፡ ቋንቋ ፡ ነው ። ከሴማዊ ፡ ቋንቋዎች ፡ እንደ ፡ ዕብራይስጥ ፡ ወይም ፡ ዓረብኛ ፡ አንዱ ፡ ነው። በአፍሪካ ፡ ውስጥ ፡ ደግሞ ፡ ከምዕራብ ፡ አፍሪካው ፡ ሐውሳና ፡ ከምሥራቅ ፡ አፍሪካው ፡ ስዋሂሊ...
    22 KB (828 ቃላት) - 18:18, 29 ዲሴምበር 2023
  • ጃንዩዌሪ (እንግሊዝኛ: January) በጎርጎርያን ካሌንዳር ውስጥ መጀመርያው ወር ነው። በኢትዮጵያ ዘመን አቆጣጠር ይህ ወር የታኅሣሥ መጨረቫና የጥር መጀመርያ ነው። ወሩ 31 ቀኖች አሉት። ጃንዩዌሪ የወሩ ስም በእንግሊዝኛ አጠራር ሲሆን፣...
    648 byte (41 ቃላት) - 09:43, 1 ጁላይ 2021
  • ዲሴምበር (እንግሊዝኛ: December) በጎርጎርያን ካሌንዳር ውስጥ 12ኛው ወር ነው። በኢትዮጵያ ዘመን አቆጣጠር ይህ ወር የኅዳር መጨረቫና የታኅሣሥ መጀመርያ ነው።...
    347 byte (19 ቃላት) - 19:01, 12 ሜይ 2024
  • ሰፕቴምበር (እንግሊዝኛ: September) በጎርጎርያን ካሌንዳር ውስጥ 9ኛው ወር ነው። በኢትዮጵያ ዘመን አቆጣጠር ይህ ወር የነሐሴ መጨረቫ፣ ጳጉሜና የመስከረም መጀመርያ ነው።...
    370 byte (20 ቃላት) - 00:21, 1 ማርች 2018
  • Thumbnail for እንግሊዝኛ
    እንግሊዝኛ የምዕራብ-ጀርመናዊ ቋንቋዎች ቤተሠብ ቋንቋ ነው። በዓለም ላይ በብዙ አገራት ውስጥ ይነገራል። የመጀመሪያ ተናጋሪዎቹ ቁጥር 380 ሚሊዮን ያሕል ሲሆን በብዛት የምድር 3ኛው ቋንቋ ነው። ከዚህ በላይ እስከ 1 ቢሊዮን ሰዎች እንደ ሁለተኛ...
    5 KB (377 ቃላት) - 06:24, 4 ጃንዩዌሪ 2023
  • የኢትዮጵያ ዘመን አቆጣጠር የኢትዮጵያ (እንዲሁም በኤርትራ አብያተ ክርስትያናት) ዋና ካሌንደር ነው። አዲስ ዓመት በጁሊያን ካሌንደር አቆጣጠር በኦገስት 29 ወይም 30 የሚጀምር ሲሆን በግሪጎሪያን ካሌንደር ደግሞ ከ1901 እ.ኤ.አ. እስከ...
    7 KB (422 ቃላት) - 07:47, 17 ሜይ 2023
  • Thumbnail for አዲስ አበባ
    አዲስ አበባ (Addis Abeba) ወይም በረራ ፣አዱ ገነት ወይም በተለምዶ "ሸገር" የኢትዮጵያ ዋና ከተማ ስትሆን በተጨማሪ የአፍሪካ ሕብረት መቀመጫ እንዲሁም የብዙ የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ቅርንጫፎችና ሌሎችም የዓለም የዲፕሎማቲክ (የሰላማዊ...
    43 KB (3,073 ቃላት) - 18:40, 12 ማርች 2024
  • Thumbnail for ጎርጎርያን ካሌንዳር
    የጎርጎርያን ካለንዳር ወይም በሌላ ስሙ የምዕራቡ ካሌንዳር በአለም አቀፍ ደረጃ ተቀባይነት ያለው የቀናት አቆጣጠር ዘዴ ነው። ካሌንደሩን ያስተዋወቀው የሮማው ፓፓ ግሪጎሪ ፰ኛ ነበር። ካሌንደሩ በህዳር 24፣ 1582 ዓ.ም. (እ.ኤ.አ) የጎርጎርያን...
    1 KB (89 ቃላት) - 16:12, 25 ማርች 2015
  • 1892 አመተ ምኅረት ነሐሴ 21 ቀን - የእንግሊዝ ሃያላት በአፍሪካነር (ቦር) ጦርነት (ደቡብ አፍሪቃ) በበርገንዳል ውጊያ አሸነፉ። ጳጉሜ 3 ቀን - አንድ ታላቅ አውሎ ንፋስ በቴክሳስ 8000 ሰዎች አጠፋ። ያልተወሰነ ቀን፦ ፖርቶ ኖቮ የፈረንሳይ...
    731 byte (50 ቃላት) - 12:59, 25 ኦክቶበር 2022
  • 8 KB (1 ቃል) - 13:58, 21 ኖቬምበር 2022
  • መስከረም የወር ስም ሆኖ በጳጉሜ ወር እና በጥቅምት ወር መሀከል የሚገኝ ከአስራ ሦስቱ ኢትዮጵያ የወራት አቆጣጠር ውስጥ መጀመርያው የወር ስም ነው። «መስከረም» ከግዕዙ «ከረመ» ከሚለው ግስ የተባዛ ነው። ሌላ ከቀረቡት ግመቶች መካከል መነሻው...
    3 KB (173 ቃላት) - 21:12, 1 ጁን 2022
  • ታኅሣሥ የወር ስም ሆኖ በኅዳር ወር እና በጥር ወር መሀከል የሚገኝ ከአስራ ሦስቱ ኢትዮጵያ የወራት አቆጣጠር ውስጥ አራተኛው የወር ስም ነው። «ታኅሣሥ» ከግዕዙ «ኅሠሠ» ከሚለው ግስ የተባዛ ነው። በቅብጢ አቆጣጠር የዚህ ወር ስም ኮያክ ነው።...
    2 KB (133 ቃላት) - 22:47, 1 ጁን 2022
  • የካቲት የወር ስም ሆኖ በጥር ወር እና በመጋቢት ወር መሀከል የሚገኝ ከአስራ ሦስቱ ኢትዮጵያ የወራት አቆጣጠር ውስጥ ስድስተኛው የወር ስም ነው። «የካቲት» «ከተተ» ከሚለው ግስ የተባዛ ነው። ወቅቱ የመከር ጊዜ በመሆኑ አርሶ አደሩ ሰብሉን...
    1 KB (108 ቃላት) - 12:31, 16 ኦገስት 2019
  • ሠኔ የወር ስም ኾኖ በግንቦት እና በሐምሌ ወራት መኻል የሚገኝ ከዐሥራ ሦስቱ ኢትዮጵያ የወራት አቆጣጠር ውስጥ አሥረኛው የወር ስም ነው። «ሠኔ» ከግዕዙ «ሠነየ» ከሚለው ቃል የተባዛ ሲኾን አስጊያጭ፥አሳማሪ ማለት ነው። የሠኔ ወር የክረምት...
    3 KB (188 ቃላት) - 21:52, 1 ጁን 2022
  • መጋቢት የወር ስም ሆኖ በየካቲት ወር እና በሚያዝያ ወር መሀከል የሚገኝ ከአስራ ሦስቱ ኢትዮጵያ የወራት አቆጣጠር ውስጥ ሰባተኛው የወር ስም ነው። «መጋቢት» ከግዕዙ ግስ «መገበ» ከሚለው ቃል የተባዛ ነው። አለቃ ደስታ ተክለ ወልድ የመጋቢትን...
    2 KB (161 ቃላት) - 21:17, 1 ጁን 2022
  • ነሐሴ የወር ስም ሆኖ በሐምሌ እና በጳጉሜ ወራት መኻል የሚገኝ ከአስራ ሦስቱ ኢትዮጵያ የወራት አቆጣጠር ውስጥ አሥራ ሁለተኛው (፲፪ ኛው) የወር ስም ነው። «ነሐሴ» ከግዕዙ «ነሐሰ» ከሚለው ቃል የመጣ ነው። ነሐሴ የክረምት ሦስተኛው ወር...
    5 KB (376 ቃላት) - 08:16, 19 ኦገስት 2023
  • ጳጉሜን የወር ስም ሆኖ በነሐሴ እና በመስከረም ወራት መኻል የሚገኝ ከአስራ ሦስቱ ኢትዮጵያ የወራት አቆጣጠር ውስጥ የመጨረሻው እና አሥራ ሦስተኛው (፲፫ ኛው) የወር ስም ነው። «ጳጉሜን» በኢትዮጵያ ዘመን አቆጣጠር ዘመነ ዮሐንስ ሥግር ዓመት...
    2 KB (112 ቃላት) - 15:52, 11 ሴፕቴምበር 2023
  • ሚያዝያ የወር ስም ሆኖ በመጋቢት ወር እና በግንቦት ወር መሀከል የሚገኝ ከአስራ ሦስቱ ኢትዮጵያ የወራት አቆጣጠር ውስጥ ስምንተኛው የወር ስም ነው። «ሚያዝያ» ከግዕዙ «አኅዘ» ከሚለው ግስ የተባዛ ነው። በቅብጢ አቆጣጠር የዚህ ወር ስም ፓረሙደ...
    1 KB (101 ቃላት) - 21:23, 1 ጁን 2022
  • Thumbnail for አውሮፓ
    አልባንያ አንዶራ ኦስትሪያ ቤላሩስ ቤልጅግ ቦስንያ ቡልጋሪያ ክሮኤሽያ ቆጵሮስ ቸኪያ ዴንማርክ ኤስቶኒያ ፊንላንድ ፈረንሣይ (ፈረን.) ጀርመን ግሪክ ሀንጋሪ አይስላንድ አየርላንድ ጣልያ (ጣል.) (ጣል.) ላትቪያ ሊክ. ሊትዌኒያ ሉክ. መቄዶንያ...
    2 KB (85 ቃላት) - 20:09, 27 ኖቬምበር 2023
በቁጥር ለማየት፡ (ፊተኛ 20) () (20 | 50 | 100 | 250 | 500).