Jump to content

ጥቅምት

ከውክፔዲያ
የጥቅምት ቀናት
1 2 3 4 5 6 7
8 9 10 11 12 13 14
15 16 17 18 19 20 21
22 23 24 25 26 27 28
29 30

ጥቅምት የወር ስም ሆኖ በመስከረም ወር እና በኅዳር ወር መሀከል የሚገኝ ከአስራ ሦስቱ ኢትዮጵያ የወራት አቆጣጠር ውስጥ ሁለተኛው የወር ስም ነው።

«ጥቅምት» ከግዕዙ «ጠቀመ» ከሚለው ግስ የተባዛ ነው።[1]

ቅብጢ አቆጣጠር የዚህ ወር ስም ፓውፔ ነው። ይህም በጥንታዊ ግብጽ አረመኔ ሃይማኖት ከበዓሉ ስም «ኦፐት» መጣ («ፓን-ኦፐት» = የኦፐት ወር)።

ጎርጎርዮስ አቆጣጠርኦክቶበር መጨረሻና የኖቬምበር መጀመርያ ነው።


በጥቅምት ወር ነጻ የውጡ የአፍሪቃ አገራት


የኢትዮጵያ ወራት
መስከረም - ጥቅምት - ኅዳር - ታኅሣሥ - ጥር - የካቲት - መጋቢት - ሚያዝያ - ግንቦት - ሰኔ - ሐምሌ - ነሐሴ - ጳጉሜ

መ/ር ደሳለው በሪሁን

  1. ሀይለማርያም ደሳለው
  2. አማኑኤል ደሳለው
  3. ዮናስ ደሳለው
  4. ሚኪያስ ደሳለው
  5. ተገኜ ደሳለው
  • የሚስት ስም:
  1. ጥሩእመቤት ዳኛው
  • የቤተሰብ ሁኔታ
  1. በሪሁን ታምር
  2. ደስታየሁ አድማስ
  3. ብርቱካን በሪሁን
  4. ጥሩእመቤት ዳኛው
  5. ሀይለማርያም ደሳለው
  6. አማኑኤል ደሳለው
  7. ዮናስ ደሳለው
  8. ሚኪያስ ደሳለው
  9. ተገኜ ደሳለው
 በአሁኑ ሰአት በስራ መስክ በመምህርነት እየሰራ የለ ለስራ በጣም

ታጠሪ እና ጠንካራ ሲሆን በኢትዮጲያ ከሚገኙት መምህራን ውስጥ አንዱ ነው።



የኢትዮጵያ ወራት
መስከረም - ጥቅምት - ኅዳር - ታኅሣሥ - ጥር - የካቲት - መጋቢት - ሚያዝያ - ግንቦት - ሰኔ - ሐምሌ - ነሐሴ - ጳጉሜ
  1. ብሉይ ኪዳን
  2. አዲስ ኪዳን

Template loop detected: መለጠፊያ:ዘመናት


የተፈጥሮ ሕግጋት ጥናት (ፊዚክስ)
ሥነ ቅመማ (ኬሚስትሪ)
ሥነ ሕይወት (ባዮሎጂ)
ሥነ ሕክምና
ሥነ መሬት
ሥነ ፈለክ
ተግባራዊ ሳይንስ



መረጃ

  1. "The Ethiopic Calendar". Archived from the original on 2014-03-31. በ2009-08-24 የተወሰደ.