1961
Appearance
ክፍለ ዘመናት፦ | 19ኛ ምዕተ ዓመት - 20ኛ ምዕተ ዓመት - 21ኛ ምዕተ ዓመት |
አሥርታት፦ | 1930ዎቹ 1940ዎቹ 1950ዎቹ - 1960ዎቹ - 1970ዎቹ 1980ዎቹ 1990ዎቹ
|
ዓመታት፦ | 1958 1959 1960 - 1961 - 1962 1963 1964 |
1961 አመተ ምኅረት
- መስከረም ፲፬ ቀን - ስዋዚላንድ የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት አባል ሆነች።
- ጥቅምት 2 ቀን - ኢኳቶሪያል ጊኔ ነጻነት ከእስፓንያ አገኘ።
- የካቲት ፳፫ ቀን - በብሪታኒያ እና በፈረንሳይ ትብብር የተሰራው ‘ኮንኮርድ’ አየር ዠበብ ለመጀመሪያ ጊዜ ከፈረንሳይ ከተማ ቱሉዝ ተነስቶ ለሃያ ሰባት ደቂቃ የበረራ ሙከራ አደረገ።
- ሐምሌ ፯ ቀን - የዩናይተድ ስቴትስ መንግሥት የ $500, $1,000, $5,000 እና $10,000 ድፍኖች ሰርዞ ከአገልግሎት ውጭ አደረጋቸው።
- ሐምሌ ፱ ቀን - ጨረቃ ላይ ለመጀመሪያ ጊዜ የሰውን ልጅ ይዞ ያረፈው አፖሎ 11 መንኮራኩር ከኬኔዲ የጠረፍ ማዕከል ተተኮሰ።
- ሐምሌ ፲ ቀን - የሟቹ የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዚደንት ጆን ኤፍ ኬኔዲ ታናሽ ወንድም ሴኔተር ኤድዋርድ ኬኔዲ ቻፓክዊዲክ ከሚባል ሥፍራ ሲመለሱ የሚነዱት መኪና ከመንገደኛቸው ከሜሪ ጆ ኮፔክኒ ጋር ድልድይ ጥሶ ወንዝ ውስጥ ሲከሰከስ ሴቷ ሕይወቷን አጥታለች።
- ሐምሌ ፲፫ ቀን - አፖሎ 11 ጨረቃ ላይ ሲያርፍ የሰላሳ ስምንት ዓመቱ ኒል አርምስትሮንግ የጨረቃን ነጠፍ በመርገጥ የመጀመሪያው የሰው ልጅ ሆነ።
- ሐምሌ ፲፯ ቀን - አፖሎ 11 ጠረፈኞቹን ኒል አርምስትሮንግን፣ ኤድዊን (በድ) ኦልድሪንን እና ማይክል ኮሊንስን ይዛ ሰላማዊ ውቅያኖስ ላይ አረፈች።
- ነሐሴ ፳፮ ቀን - መንፈቅለ መንግስት በሊቢያ ሙአማር ጋዳፊን በንጉሥ ኢድሪስ ፋንታ ከፍ አደረገው።
- ነሐሴ ፳፭ ቀን - የዓለም የከባድ ሚዛን የቡጢ ውድድር መደብ ቻምፒዮና የነበረው ኢጣልያ-አሜሪካዊው ሮኪ ማርሲያኖ
- ነሐሴ ፳፯ ቀን - የቪዬትናም ፕሬዚደንት የነበሩት ሆ ቺ ሚን
ጅምር! ይህ አጭር ጽሑፍ መሠረት ወይም መዋቅር ነው። አሁን ሊያስፋፉት ይችላሉ! |