ጥቅምት ፪

ከውክፔዲያ
(ከጥቅምት 2 የተዛወረ)

ጥቅምት ፪ ቀን በኢትዮጵያ ዘመን አቆጣጠር የዓመቱ ፴፪ኛው ዕለት እና የመፀው ፯ኛው ቀን ነው። ከዚህ ዕለት በኋላ እስከ ዓመቱ መጨረሻ ድረስ፣ በዘመነ ሉቃስ ፫፻፴፬ ዕለታት ሲቀሩ፤ በዘመነ ዮሐንስ ፣ ዘመነ ማቴዎስ እና ዘመነ ማርቆስ ደግሞ ፫፻፴፫ ዕለታት ይቀራሉ።


ታሪካዊ ማስታወሻዎች[ለማስተካከል | ኮድ አርም]

  • ፲፰፻፶፪ ዓ/ም - ዓፄ ቴዎድሮስሸዋ ላይ በአቶ ሰይፉ (ሰይፈ ሥላሴ) ሣህለ ሥላሴ መሪነት በኃይል ሥልጣን የያዘውን ሠራዊት ለመውጋት ገብተው አንኮበር ሙቅ ምድር ከሚባለው ሥፍራ ጦርነት ገጥመው የሸዋው ወገን ድል ሲሆን፣ ንጉሠ ነገሥቱ ከተማውን አስዘርፈው ከዳተኛ የተባሉትን የምርኮኞችን ቀኝ እጅ እና ግራ እግራቸውን አስቆረጡ። ስለዚህ ድርጊት አንዲት አልቃሽ፦ «ዓፄ ቴዎድሮስ እጅግ ተዋረዱ፤ የሸዋን ሰው ኹሉ እጅ ነስተወት ሄዱ» ብላ ገጠመች።


ልደት[ለማስተካከል | ኮድ አርም]

ዕለተ ሞት[ለማስተካከል | ኮድ አርም]

ዋቢ ምንጮች[ለማስተካከል | ኮድ አርም]

  • {{en]] P.R.O., FCO 371/1829 - ANNUAL REVIEW FOR ETHIOPIA FOR 1974
  • {{en]] P.R.O., FCO 371/784 Annual Review of 1970


የኢትዮጵያ ወራት
መስከረም - ጥቅምት - ኅዳር - ታኅሣሥ - ጥር - የካቲት - መጋቢት - ሚያዝያ - ግንቦት - ሰኔ - ሐምሌ - ነሐሴ - ጳጉሜ