Jump to content

ኅዳር

ከውክፔዲያ
የኅዳር ቀናት
1 2 3 4 5 6 7
8 9 10 11 12 13 14
15 16 17 18 19 20 21
22 23 24 25 26 27 28
29 30

ኅዳር የወር ስም ሆኖ በጥቅምት ወር እና በታኅሣሥ ወር መሀከል የሚገኝ ከአስራ ሦስቱ ኢትዮጵያ የወራት አቆጣጠር ውስጥ ሦስተኛው የወር ስም ነው።

«ኅዳር» ከግዕዙ «ኅደረ» ከሚለው ግስ የተባዛ ነው።[1] ይህም የሆነ፣ በዚህ ወር እረኞች ሰብላቸውን ለመጠብቅ ጎጆ በዱር ሠርተው ስለሚያድሩበት እንደ ሆነ ይባላል።[2]

ቅብጢ አቆጣጠር የዚህ ወር ስም ሐጦር ነው። ይህም በጥንታዊ ግብጽ አረመኔ ሃይማኖት ከጣኦት ስም «ሑት-ሔሩ» መጣ።

ጎርጎርዮስ አቆጣጠርኖቬምበር መጨረሻና የዲሴምበር መጀመርያ ነው።


በኅዳር ወር ፲፱፻፲፩ ዓ/ም የቸነፈር (ግሪፕ) በሽታ በአዲስ አበባ እና በሌላውም የኢትዮጵያ ግዛት ላይ ተነስቶ በመዲናው ብቻ ከዓሥር ሺ በላይ ሰዎች ሞቱ።[3]። ይሄ በሽታ በዚያ ወቅት በዓለም ላይ ተሰራጭቶ የነበረው የ "እስፓኝ እንፍልዌንዛ በመባል የሚታወቀው የጉንፋን 'ወረርሽኝ' ነው።


በኅዳር ወር ነጻ የወጡ የአፍሪቃ አገሮች


የኢትዮጵያ ወራት
መስከረም - ጥቅምት - ኅዳር - ታኅሣሥ - ጥር - የካቲት - መጋቢት - ሚያዝያ - ግንቦት - ሰኔ - ሐምሌ - ነሐሴ - ጳጉሜ

መ/ር ደሳለው በሪሁን

  1. ሀይለማርያም ደሳለው
  2. አማኑኤል ደሳለው
  3. ዮናስ ደሳለው
  4. ሚኪያስ ደሳለው
  5. ተገኜ ደሳለው
  • የሚስት ስም:
  1. ጥሩእመቤት ዳኛው
  • የቤተሰብ ሁኔታ
  1. በሪሁን ታምር
  2. ደስታየሁ አድማስ
  3. ብርቱካን በሪሁን
  4. ጥሩእመቤት ዳኛው
  5. ሀይለማርያም ደሳለው
  6. አማኑኤል ደሳለው
  7. ዮናስ ደሳለው
  8. ሚኪያስ ደሳለው
  9. ተገኜ ደሳለው
 በአሁኑ ሰአት በስራ መስክ በመምህርነት እየሰራ የለ ለስራ በጣም

ታጠሪ እና ጠንካራ ሲሆን በኢትዮጲያ ከሚገኙት መምህራን ውስጥ አንዱ ነው።



የኢትዮጵያ ወራት
መስከረም - ጥቅምት - ኅዳር - ታኅሣሥ - ጥር - የካቲት - መጋቢት - ሚያዝያ - ግንቦት - ሰኔ - ሐምሌ - ነሐሴ - ጳጉሜ
  1. ብሉይ ኪዳን
  2. አዲስ ኪዳን

Template loop detected: መለጠፊያ:ዘመናት


የተፈጥሮ ሕግጋት ጥናት (ፊዚክስ)
ሥነ ቅመማ (ኬሚስትሪ)
ሥነ ሕይወት (ባዮሎጂ)
ሥነ ሕክምና
ሥነ መሬት
ሥነ ፈለክ
ተግባራዊ ሳይንስ



መረጃ

ዋቢ

  1. "The Ethiopic Calendar". Archived from the original on 2014-03-31. በ2009-08-24 የተወሰደ.
  2. «ኅዳር እና ወጉ» በሔኖክ ያሬድ፣ 3 Dec. 2008 እ.ኤ.ኣ.
  3. [[ቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ፣ "ሕይወቴና የኢትዮጵያ እርምጃ"፣ ፩ኛ መጽሐፍ (፲፱፻፳፱ ዓ/ም) ገጽ ፴፱