Jump to content

ታንዛኒያ

ከውክፔዲያ
(ከታንዛንያ የተዛወረ)

United Republic of Tanzania
Jamhuri ya Muungano wa Tanzania
የተባበረ ታንዛኒያ ሬፑብሊክ

የታንዛኒያ ሰንደቅ ዓላማ የታንዛኒያ አርማ
ሰንደቅ ዓላማ አርማ
ብሔራዊ መዝሙር Mungu ibariki Afrika

የታንዛኒያመገኛ
የታንዛኒያመገኛ
ዋና ከተማ ዶዶማ
ብሔራዊ ቋንቋዎች ስዋሂሊእንግሊዝኛ
መንግሥት
{{{ፕሬዚዳንት
ጠቅላይ ሚኒስትር
 
ጆን ፖምቤ ማጉፉሊ
ካሢም ማጃሊዋ
የመሬት ስፋት
አጠቃላይ (ካሬ ኪ.ሜ.)
ውሀ (%)
 
947,303 (30ኛ)
6.4[1]
የሕዝብ ብዛት
የ2014 እ.ኤ.አ. ግምት
የ2012 እ.ኤ.አ. ቆጠራ
 
51,820,000 (28ኛ)
44,928,923[2]
ገንዘብ የታንዛኒያ ሺሊንግ
ሰዓት ክልል UTC +3
የስልክ መግቢያ +255
ከፍተኛ ደረጃ ዶሜን .tz

ታንዛኒያአፍሪካ ምስራቃዊ ክፍል ውስጥ የምትገኝ አገር ነች። ልክ እንደ አብዛኛዎቹ የምስራቅ አፍሪካ አገሮች አስከፊ ድህነት በአገሪቱ ውስጥ ጎልቶ ይታያል። ታንዛንያ የሚለው ቃል ከሁለት ቃሎች ውህደት የተገኘ ቃል ነው። በ1964 እ.ኤ.አ. ታንጋኚካ (Tanganyika) እና ዛንዚባር (Zanzibar) የሚባሉ ሁለቱ አገሮች ከቀኝ ግዛት ነጻ ወጥተው በመዋሃድ ታንዛንያ (Tan-Zan-ia) የሚባል አገር መሰረቱ። ይህን ውህደት በማሳካትና በገዛ ፍቃዱ ስልጣን በመልቀቅ ትልቅ የዲሞክራሲ ምሳሌ ለመሆን የበቃው መሪ ጁሊየስ ነሬሬ (Julius Nyerere) ነበር።