ሜሊያ

ከውክፔዲያ
ሜሊያ
Melilla
የሜሊያ ወደብ
ክፍላገር ራስ-ገዥ ከተማ
የሕዝብ ብዛት
   • አጠቃላይ 78,476
ሜሊያ is located in እስፓንያ
{{{alt}}}
ሜሊያ

35°18′ ሰሜን ኬክሮስ እና 2°57′ ምዕራብ ኬንትሮስ


ሜሊያ (እስፓንኛMelilla) በአፍሪካ የሚገኝ የእስፓንያ ከተማ ነው። በሜዲቴራኔያን ባሕርና በሞሮኮ በሙሉ ይዋሰናል።

1489 ዓም ጀምሮ የእስፓንያ ስለ ሆነ፣ እንደ እስፓንያ ክፍል ይቆጠራል። ሆኖም ሞሮኮ በዚህና በሌላው የእስፓንያ አፍሪካዊ ከተማ በሴውታ ላይ ይግባኝ አላት።

1987 ዓም የራስ ገዥ ሁኔታ አገኘ፤ ከዚያ ቀድሞ የማላጋ ክፍላገር ከተማ ይቆጠር ነበር።