ጋቦን
Appearance
|
République Gabonaise |
||||||
|---|---|---|---|---|---|---|
|
||||||
| ዋና ከተማ | ሊብረቪል | |||||
| ብሔራዊ ቋንቋዎች | ፈረንሳይኛ | |||||
| መንግሥት {{{ፕሬዚዳንት ጠቅላይ ሚኒስትር |
አሊ ቦንጎ ኦንዲምባ ኤማንዌል ኢሶዝ-ንጎንደት |
|||||
| የመሬት ስፋት አጠቃላይ (ካሬ ኪ.ሜ.) |
267,667 (74ኛ) |
|||||
| ገንዘብ | CFA ፍራንክ | |||||
| የሰዓት ክልል | UTC +1 | |||||
| የስልክ መግቢያ | +241 | |||||
የጋቦን አካባቢ የመጀመሪያ ነዋሪዎች የፒግሚ ሰዎች ነበሩ። በባንቱ ፍልሰቶች ጊዜ ግን በብዙ የባንቱ ብሄሮች ተለወጡ።
ፈረንሣዊው ፒየር ሳቮርግናን ዲ ብራዛ የመጀመሪያውን ጉዞ ወደ ጋቦን-ኮንጎ አካባቢ በ1875 እ.ኤ.አ. ነው ያደረገው። ፍራንስቪል የሚባለውንም ከተማ እሱ ነው ያቋቋመው።
ጋቦን ወደ ውጭ አገር የሚላካቸው ምርቶች በተለይ ፔትሮሊየም፣ እንጨት፣ ማንጋኒዝ እና ዩራኒየም ናቸው።
| ||||||||||||||||||||||||||
| ጅምር! ይህ አጭር ጽሑፍ መሠረት ወይም መዋቅር ነው። አሁን ሊያስፋፉት ይችላሉ! |
