ማዮት

ከውክፔዲያ
Mayotte in France 2016.svg

ማዮትሕንድ ውቅያኖስ የሚገኝ የፈረንሳይ ደሴት ነው። ከ2003 ዓም ጀምሮ የፈረንሳይ ባህር-ማዶ ክፍላገር ሆኗል።