ደቡብ ሱዳን

ከውክፔዲያ
ዘልለው ለመሔድ፦ የማውጫ ቁልፎችፍለጋ
Coat of arms of South Sudan.svg
Flag of South Sudan.svg
South Sudan in its region (undisputed).svg

ደቡብ ሱዳን2003 ዓ.ም. ከሱዳን የተገነጠለ አዲስ ሀገር ነው። ዋና ከተማው ጁባ ነው።

ከ፷ በላይ ኗሪ ቋንቋዎች እያሉ መደበኛው ቋንቋ ግን እንግሊዝኛ ነው። አሁን ከሀገሩ 8 ሚሊዮን ኗሪዎች ምናልባት ስልሳ ከመቶ ክርስቲያኖች ናቸው። ከነዚህ አብዛኞቹ የሮማ ካቶሊክ ወይንም የአንግሊካን ቤተክርስቲያን ምዕመናን ናቸው።