የዓለም የህዝብ ብዛት
Appearance
(ከየዓለም የሕዝብ ብዛት የተዛወረ)
የዓለም የህዝብ ብዛት በመሬታችን ላይ ያለውን የሰው ልጆች ቁጥር ይተምናል። በ1998 መጀመሪያ ላይ 6.5 ቢሊዮን እንደደረሰ ይገመታል። ከነዚህ ትምናዎች በመነሳት የዓለም ሕዝብ ከ20ኛው ክፍለ ዘመን በፊት ታይቶ በማይታውቅ ፍጥነት ማደጉን እንደቀጠለ ይታያል። በአንዳንድ ግምቶች፣ እስከ አንድ ቢሊዮን ያህል እድሜያቸው ከአስራ አምስት እስክ ሃያ አራት የሚሆን ወጣቶች እንደሚገኙ ይታመናል። ከቅርብ ጊዜ በሗላ አሁን የምንኖርባት መሬት ልትጠፋ ስለምትችል የሰዉ ልጆችን ወደማርስ ለመላክ ሳይንቲስቶች በጥናት ላይ ናቸው::
ጅምር! ይህ አጭር ጽሑፍ መሠረት ወይም መዋቅር ነው። አሁን ሊያስፋፉት ይችላሉ! |