ሩዋንዳ
Appearance
የሩዋንዳ ሪፐብሊክ |
||||||
---|---|---|---|---|---|---|
|
||||||
ብሔራዊ መዝሙር: ሩዋንዳ ንዚዛ ውብ ሩዋንዳ Rwanda nziza |
||||||
ሩዋንዳ በቀይ ቀለም
|
||||||
ዋና ከተማ | ኪጋሊ | |||||
ብሔራዊ ቋንቋዎች | ኪኒያሩዋንዳ ፈረንሣይኛ እንግሊዝኛ |
|||||
መንግሥት {{{ፕሬዝዳንት ጠቅላይ ሚኒስትር |
ፖል ካጋሜ አናስታዝ ሙረኬዚ |
|||||
ዋና ቀናት ሰኔ ፳፬ ቀን ፲፱፻፶፬ ዓ.ም. (ጁላይ 1, 1962 እ.ኤ.አ.) |
ነፃነት ከቤልጅግ |
|||||
የመሬት ስፋት አጠቃላይ (ካሬ ኪ.ሜ.) ውሀ (%) |
26,338 (149ኛ) 5.3 |
|||||
የሕዝብ ብዛት የ2012 እ.ኤ.አ. ግምት የ2002 እ.ኤ.አ. ቆጠራ |
11,689,696 (73ኛ) 8,162,715 |
|||||
ገንዘብ | የሩዋንዳ ፍራንክ | |||||
የሰዓት ክልል | UTC +2 | |||||
የስልክ መግቢያ | +250 | |||||
ከፍተኛ ደረጃ ዶሜን | .rw |
ሩዋንዳ (ኪኛሯንዳ፦ /እርጓንዳ/) ወይም በይፋ የሩዋንዳ ሪፐብሊክ በምሥራቅ እና መካከለኛው አፍሪካ የምትገኝ አገር ናት። ሩዋንዳ ከዩጋንዳ፣ ታንዛኒያ፣ ቡሩንዲ እና ኮንጎ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ጋር ድንበር ትጋራለች። በአገሩ ትልቁ ሀይማኖት ክርስትና ሲሆን ዋናው ቋንቋ ኪኒያሩዋንዳ ነው።
የሩዋንዳ ፕሬዝዳንት ፖል ካጋሜ ሲሆኑ ወደ ስልጣን የወጡት በ2000 እ.ኤ.አ. ነው። ሩዋንዳ በሙስና ዘንድ ከአጎራባች አገራት የተሻለች ብትሆንም በሰብዓዊ መብት ረገጣ በሰብዓዊ መብት ድርጅቶች ትተቻለች።
ሩዋንዳ በ2006 እ.ኤ.አ. በተዋቀሩ አምስት ክልሎች ተከፍላለች።
|