ፖል ካጋሜ

ከውክፔዲያ
ፖል ካጋሜ
የሩዋንዳ ፕሬዝዳንት
ከመጋቢት ፲፭ ቀን ፲፱፻፺፪ ዓ.ም. ጀምሮ
ጠቅላይ ሚኒስትር በርናርድ ማኩዛ
ፒየር ሀቡሙሬምዪ
ቀዳሚ ፓስተር ቢዚሙንጉ
የተወለዱት ጥቅምት ፲፫ ቀን ፲፱፻፶ ዓ.ም.
ታምብዌሩዋንዳ-ኡሩንዲ
የፖለቲካ ፓርቲ የሩዋንዳ አገር-ወዳድ ግንባር
ባለቤት ጀኔት ንዪራሞንጊ
ሀይማኖት ሮማ ካቶሊክ[1]

ፖል ካጋሜ (ጥቅምት ፲፫ ቀን ፲፱፻፶ ዓ.ም. ተወለዱ) የሩዋንዳ ፕሬዝዳንት ናቸው።

ፖል ካጋሜ ከአሜሪካ ፕሬዝዳንት ጆርጅ ቡሽ ጋር

ማመዛገቢያ[ለማስተካከል | ኮድ አርም]

  1. ^ "(እንግሊዝኛ) Rwandan president belatedly received baptismal certificate". CWNews.com (29 March 2006). በ14 March 2009 የተወሰደ.