የዓለም የመሬት ስፋት

ከውክፔዲያ
ደረጃ ሀገር የመሬት ስፋት(ካሬ ኪ.ሜ.) ማስታወሻ
ዓለም 510,072,000 የዓለም 70.8% መሬት በውሃ የተሸፈነ ነው
1 ሩሲያ 17,075,200 (ወይም 'መስኮብ' 'ራሺያ')
አንታርክቲካ 13,200,000 አንደ ሀገር አይቆጠርም
2 ካናዳ 9,984,670
3 ቻይና 9,596,961
4 አሜሪካ 9,525,067
5 ብራዚል 8,515,767
6 አውስትሬሊያ 7,692,024 (ወይም አውስትራልያ)
የአውሮፓ ሕብረት 3,976,372
7 ህንድ 3,287,590 (ወይም "ህንደኬ")
8 አርጀንቲና 2,766,890
9 ካዛኪስታን 2,717,300
10 አልጄሪያ 2,381,741
11 ኮንጎ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ 2,344,858
12 ሳዑዲ አረቢያ 2,149,690
ካላሊት ኑናት 2,166,086 (ወይም "ግሪንላንድ")
13 ሜክሲኮ 1,972,550
14 ኢንዶኔዥያ 1,910,931
15 ሱዳን 1,886,068
16 ሊቢያ 1,759,540
17 ኢራን 1,648,000 (ወይም "ፋርስ")
18 ሞንጎሊያ 1,564,110
19 ፔሩ 1,285,216
20 ቻድ 1,284,000
21 ኒጄር 1,267,000
22 አንጎላ 1,246,700
23 ማሊ 1,240,000
24 ደቡብ አፍሪካ 1,219,912
25 ኮሎምቢያ 1,138,910
26 ኢትዮጵያ 1,127,127 አቢሲኒያ ፡ የ3000 አመት ታሪክ ባለቤት
27 ቦሊቪያ 1,098,580
28 ሞሪታኒያ 1,030,700
29 ግብፅ 1,001,450 (ወይም "ምስር")
30 ታንዛኒያ 945,087 የማፊያ፣ ፔምባ፣ እና ዛንዚባር ደሴቶችን ያጠቃልላል
31 ናይጄሪያ 923,768
32 ቬኔዝዌላ 912,050
33 ፓኪስታን 881,912
34 ናሚቢያ 825,615
35 ሞዛምቢክ 801,590
36 ቱርክ 780,580
37 ቺሌ 756,950
38 ዛምቢያ 752,614
39 ምየንማ 678,500 (ቀድሞ "በርማ")
40 አፍጋኒስታን 647,500
41 ፈረንሣይ 640,679
42 ሶማሊያ 637,657
43 የመካከለኛው አፍሪካ ሪፐብሊክ 622,984
44 ደቡብ ሱዳን 619,745
45 ዩክሬን 603,500
46 ማዳጋስካር 587,041
47 ቦትስዋና 581,730
48 ኬንያ 580,367
49 የመን 527,968
50 ታይላንድ 514,000 (ቀድሞ 'ሲያም')
51 እስፓንያ 504,782 (ወይም 'ስፔን', 'ስጳንያ' ወዘተ.)
52 ቱርክሜንስታን 488,100
53 ካሜሩን 475,440
54 ፓፑዋ ኒው ጊኒ 462,840
55 ስዊድን 449,964
56 ኡዝቤኪስታን 447,400
57 ሞሮኮ 446,550
58 ኢራቅ 437,072
59 ፓራጓይ 406,750
60 ዚምባብዌ 390,580
61 ጃፓን 377,835
62 ጀርመን 357,021
63 ኮንጎ ሪፑብሊክ 342,000
64 ፊንላንድ 338,145
65 ማሌዢያ 329,750
66 ቪየትናም 329,560
67 ኖርዌ 324,220
68 ኮት ዲቯር 322,460 (ወይም "አይቮሪ ኮስት")
69 ፖላንድ 312,685 (ወይም "ፖሎኝ")
70 ኦማን 309,500
71 ጣልያን 301,336
72 ፊሊፒንስ 300,000
73 ኤክዋዶር 283,560
74 ቡርኪና ፋሶ 274,200 (ቀድሞ 'ላይኛ ቮልታ')
75 ኒው ዚላንድ 268,680
76 ጋቦን 267,667
- ምዕራባዊ ሣህራ 266,000
77 ጊኔ 245,857
78 እንግሊዝ 244,820 (ወይም 'ታላቅ ብሪታንያ' 'ዩናይትድ ኪንግደም' 'ኢንግላንድ')
79 ዩጋንዳ 241,550
80 ጋና 239,460
81 ሮማንያ 237,500 (ወይም "ሩማንያ")
82 ላዎስ 236,800
83 ጊያና 214,970
84 ቤላሩስ 207,600
85 ኪርጊዝስታን 198,500
86 ሴኔጋል 196,190
87 ሲሪያ 185,180 (ወይም "ሶርያ")
88 ካምቦዲያ 181,040
89 ኡሩጓይ 176,220
90 ሱሪናም 163,820
91 ቱኒዚያ 163,610
92 ባንግላዴሽ 147,570
93 ኔፓል 147,181
94 ታጂኪስታን 143,100
95 ግሪክ 131,940
96 ኒካራጉዋ 129,494
97 ስሜን ኮርያ 120,540
98 ማላዊ 118,484
99 ኤርትራ 117,600
100 ቤኒን 112,620
101 ሆንዱራስ 112,090
102 ላይቤሪያ 111,370
103 ቡልጋሪያ 110,910
104 ኩባ 110,860
105 ጓቴማላ 108,890
106 አይስላንድ 103,000
107 ደቡብ ኮርያ 98,480
108 ሀንጋሪ 93,030
109 ፖርቱጋል 92,391 (ወይም "ፖርቹጋል"፤ አዜሮስና ማድዬራ ደሴቶችን ያጠቃልላል።)
110 ዮርዳኖስ 92,300 (ወይም ጆርዳን)
111 ሰርቢያ 88,361
ፍሬንች ጊያና 91,000
112 አዘርባይጃን 86,600
113 ኦስትሪያ 83,870 (ወይም "ኦስትራይሽ")
114 ዩናይትድ አራብ ኤሚሬትስ 82,880
115 ቼክ ሪፑብሊክ 78,866
116 ፓናማ 78,200
117 ሴየራ ሊዮን 71,740
118 አየርላንድ ሪፑብሊክ 70,280
119 ጂዮርጂያ 69,700
120 ሽሪ ላንካ 65,610
121 ሊትዋኒያ 65,200
122 ላትቪያ 64,589 (ወይም "ሌትላንድ")
ስቫልባርድ 62,049 ስፒትስበርግንና ጆርኖያ ያጠቃልላል
123 ቶጎ 56,785
124 ክሮኤሽያ 56,542 (ወይም "ክሮዋስያ")
125 ቦስኒያ እና ሄርጸጎቪና 51,129
126 ኮስታ ሪካ 51,100
127 ስሎቫኪያ 48,845
128 ዶሚኒካን ሪፑብሊክ 48,730
129 ቡታን 47,000
130 ኤስቶኒያ 45,226 በባልቲክ ባሕር የሚገኙ 1,520 ደሴቶችን የጠቃልላል
131 ዴንማርክ 43,094
132 ኔዘርላንድስ 41,526 (ወይም "ሆላንድ")
133 ስዊዘርላንድ 41,290 (ወይም "ስዊስ")
134 ጊኔ-ቢሳው 36,120
135 ቻይና ሪፐብሊክ 35,980 ታይዋንን ይጨምራል
136 ሞልዶቫ 33,843
137 ቤልጅክ 30,528 (ወይም 'ቤልጄም' 'ቤልጂየም' 'ቤልጂክ' 'ቤልጅግ' ወዘተ.)
138 ሌሶቶ 30,355
139 አርሜኒያ 29,800
140 አልባኒያ 28,748
141 የሰለሞን ደሴቶች 28,450
142 ኢኳቶሪያል ጊኔ 28,051
143 ቡሩንዲ 27,830
144 ሀይቲ 27,750
145 ሩዋንዳ 26,338
146 ስሜን መቄዶንያ 25,333
147 ጅቡቲ 23,000
148 ቤሊዝ 22,966
149 ኤል ሳልቫዶር 21,040
150 እስራኤል 20,770 ጋዛ እና ዌስት ባንክን አያጠቃልልም
151 ስሎቬንያ 20,273
ኒው ካሌዶኒያ 19,060
152 ፊጂ 18,270
153 ኩዌት 17,820
154 ስዋዚላንድ 17,363
155 ምስራቅ ቲሞር 15,007 (ወይም 'ቲሞር ለስተ' 'ኢስት ቲሞር')
156 ባሀማስ 13,940
157 ቫኑአቱ 12,200
158 ሞንተኔግሮ 13,812
የፎክላንድ ደሴቶች 12,173
159 ቃጣር 11,437
160 ጋምቢያ 11,300
161 ጃማይካ 10,991
162 ሊባኖስ 10,400 (ወይም ሊባኖን)
163 ቆጵሮስ 9,250 (ወይም ሳይፕረስ)
ፖርቶ ሪኮ 9,104
ዌስት ባንክ 5,860
164 ብሩናይ 5,770
165 ትሪኒዳድና ቶቤጎ 5,128
ፍሬንች ፖሊኔዢያ 4,167
166 ኬፕ ቨርድ 4,033