አይስላንድ
Appearance
|
Lýðveldið Ísland |
||||||
|---|---|---|---|---|---|---|
|
||||||
| ብሔራዊ መዝሙር: "Lofsöngur" |
||||||
| ዋና ከተማ | ሬይኪያቪክ | |||||
| ብሔራዊ ቋንቋዎች | አይስላንድኛ | |||||
| መንግሥት {{{ፕሬዚዳንት ጠቅላይ ሚኒስትር |
Guðni Th. Jóhannesson ብያርኒ በነዲክትሶን |
|||||
| ዋና ቀናት ኅዳር 22 ቀን 1911 (December 1, 1918 እ.ኤ.አ.) |
አይስላንድ የተቋቋመ ነው |
|||||
| የመሬት ስፋት አጠቃላይ (ካሬ ኪ.ሜ.) ውሀ (%) |
102,775 (106ኛ) 2.7 |
|||||
| የሕዝብ ብዛት የ2018 እ.ኤ.አ. ግምት |
350,710 (172ኛ) |
|||||
| ገንዘብ | የአይስላንድ ክሮና | |||||
| የሰዓት ክልል | UTC +0 | |||||
| የስልክ መግቢያ | 354 | |||||
| ከፍተኛ ደረጃ ዶሜን | .is | |||||
በደሴቲቱ ላይ የመጀመሪያዎቹ ሰፈራዎች በመካከለኛው ዘመን በኖርዌይ ቫይኪንጎች የተመሰረቱ ናቸው, እና ከውጭው ዓለም በመገለሉ ምክንያት የአይስላንድ ቋንቋ ለብዙ መቶ ዓመታት ሳይለወጥ ቆይቷል።በታሪክ የመጀመሪያዋ በግልጽ ግብረ ሰዶማውያን ሴት ጠቅላይ ሚኒስትር እዚህ ገዝተዋል።

ከ866 ዓም ጀምሮ የጥንታዊ ኖርስ ተናጋሪዎች (ቫይኪንጎች) በደሴቱ ላይ ሠፈሩ። ከዚያ በፊት ከአንዳንድ የአይርላንድ መኖኩሴዎች በቀር ምንም ኗሪዎች አልነበሩም፣ ሥፍራውም እንኳን አልታወቀም።
| |||||||||||||||||||||||||
