ኦላንድ ደሴቶች

ከውክፔዲያ
Location of Åland within Finland and Europe.svg

ኦላንድ ደሴቶች (ስዊድኛ፦ Åland /ኦላንድ/፣ ፊንላንድኛ፦ Ahvenanmaa /አሕቨነንማ/) ከስዊድንፊንላንድ መካከል የሚገኝ የፊንላንድ ደሴቶች ግዛት ሲሆን ኗሪዎቹ የስዊድኛ ተናጋሪዎች ናቸው።