አየርላንድ ሪፐብሊክ
Jump to navigation
Jump to search
Ireland |
||||||
---|---|---|---|---|---|---|
|
||||||
ብሔራዊ መዝሙር: "Amhrán na bhFiann" |
||||||
ዋና ከተማ | ደብሊን | |||||
ብሔራዊ ቋንቋዎች | አየርላንድኛ እንግሊዘኛ |
|||||
መንግሥት ፕሬዚዳንት ቲሻሕ |
ፓርለሜንታዊ ሪፐብሊክ ማይከል ህግንዝ ሊዮ ቫርድከር |
|||||
የመሬት ስፋት አጠቃላይ (ካሬ ኪ.ሜ.) ውሀ (%) |
70,273 (118ኛ) 2 |
|||||
የሕዝብ ብዛት የ2017 እ.ኤ.አ. ግምት |
4,792,500 (123ኛ) |
|||||
ገንዘብ | ዩሮ (€) | |||||
የሰዓት ክልል | UTC +0 | |||||
የስልክ መግቢያ | +353 | |||||
ከፍተኛ ደረጃ ከባቢ | .ie |
በሰኔ ፪፻፱ ዓ/ም ሊዮ ቫርድከር ጠቅላይ ሚኒስትር (ቲሻሕ) በመሆኑ አይርላንድ ከሉክሳምቡርግና አሁን ከሰርቢያ ጋር በዓለም ላይ ብቸኛ በገሃድ ግብረሰዶማዊ የመንግሥት መሪ ያላቸው ሀገራት ናቸው። ከዚህም በፊት አይስላንድ (ከ2001-2005 ዓም) እና በልጅግ (ከ2004-2007 ዓም) በገሃድ ሰዶማዊ ጠቅላይ ሚኒስትሮች ነበሯቸው። ከ2001 ዓም በፊት መጨረሻው በገሃድ የሆነ ሰዶማዊ መሪ በ214 ዓም ነበር (የሮሜ መንግሥት ቄሣር ኤላጋባሉስ)።
በ2011 አም ይሕ የአየርላንድ ግብረሰዶማዊ መሪ ወደ አፍሪካ፣ ኢትዮጵያና ላሊበላ የመንግስት ጉብኝት እያደረጉ ነው። ወንድ ከወንድ ጋር፣ ሴት ከሴት ጋር ማግባባትና መተኛት አየርላንድ የምትኮራበት የአየርላንድ ብሔራዊ ባሕል፣ ልማድና ሃይማኖት ሆኖአል።
ከ1929 ዓም ሕገ መንግሥቱ ጀምሮ የመንግሥት ሃይማኖት ተከለከለ፣ ልዩ ሁነታ ከሮማ ካቶሊክ ቤተ ክርስቲያን በ1965 ዓም ተነቀለ።
|