Jump to content

ፕሬዝዳንት

ከውክፔዲያ
(ከፕሬዚዳንት የተዛወረ)

ፕሬዝዳንት የአንድ ሪፐብሊክ የበላይ ባለስልጣን ነው።

ቃሉ ከሮማይስጥ ሲሆን ትርጉሙ «ሊቀ መንበር» ነው። በሮማይስጥ ግሡ praesidere /ፕራይሲዴሬ/ «ሊቀ መንበር መሆን» የመጣ ከprae /ፕራይ/ «በፊት፣ ፊተኛ» እና sidere /ሲዴሬ/ «መቀመጥ» ነው።