ሪፐብሊክ

ከውክፔዲያ

ሪፐብሊክ ወይም እንደ ፈረንሳይኛ አጠራር ሬፑብሊክ (ከሮማይስጥ /ሬስ ፑብሊካ/ «ሕዝባዊ ጉዳይ») ማለት ማናቸውም ንጉሥ ወይም ሥርወ መንግሥት ሳይኖር፣ ርዕሰ ግዛቱ ወይም እንደራሴው የተመረጠው ከሕዝብ ፍላጎት የተነሣ ነው እንጂ በአልጋ ወራሽነት አይደለም። ሀሣቡ ከዴሞክራሲ ጋራ ይስማማልና ዛሬ ከአለሙ አገራት ብዙዎች ራሳቸውን «ሪፐብሊክ» እና «ዴሞክራሲ» አንድላይ ይሰየማሉ። ራፐብሊክ በኢትዮጵያ ማለት ወይም ኢፌዴሪ ፦ ኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዴሞክራሲ ሪፐብሊክ ማለት ነው