ንጉሥ

ከውክፔዲያ
ሩሲያ ንጉሳዊ አገዛዝ ዘውድ

ንጉሥንጉሳዊ ሥርዓት ውስጥ ሥርዓቱን የሚመራው ሰው መጠሪያ ነው። ይህ ንጉሥ በአብዛሀኛው ጊዜ ለወንድ ሲሆን ለዚሁ ተጣማሪ የሆነች ሴት መሪ ንግሥት ትባላለች። ንግስና የሚገኘው በተለምዶ በዘር ወይንም በውርስ ሲሆን የሚቆየውም እስከ ዕለተ-ሞት አልያም ቀጣይ ውርስ እስከሚደረግ ድረስ ነው።