ወንድ

ከውክፔዲያ
Jump to navigation Jump to search
ተባዕታይ ምልክት

ወንድ ወይም ተባዕት የአንድ ፍጥረት ጾታ ነው። ጾታ በሚለዩ ፍጥረታት ዘንድ የሴቷን እንቁላል ማዳበር የሚችሉ ሕዋሶችን የሚያመነጭ ፍጥረት ነው። ወንድ ሴት በሌለችበት በራሱ መራባት አይችልም። ወንድ እና ሴት የሚሉት ባሕርያት ለእንስሳት ብቻ ሳይወሰን ለተክሎች እና ለሌሎችም ፍጥረታት ይሠራል።