Jump to content

እንቁላል (ምግብ)

ከውክፔዲያ
(ከእንቁላል የተዛወረ)
ዶሮ እንቁላል (በግራ በኩል) ለምግብነት የተለመደ፣ Quail የምትባል የወፍ ዝርያ እንቁላሎች (በቀኝ በኩል)

እንቁላል በተለያዩ የእንስሳት ዝርያ የሴት ፆታዎች (ዓሳን ጨምሮ ማለት ነው) የሚጣል የሉል ወይንም የሞላላ ሉል ቅርጽ ያለው ህዋስ ነው። ይህንንም የሰው ልጅ ለሺዎች አመታት ሲመገበው ቆይቷል። የወፍ የዶሮ እና የአንዳንድ ባለላባ እንስሳት እንቁላሎች በቀጫጭን መከፋፈያ ግድግዳዎች የተካፋፈሉ ቅርፊት፣ ነጭ ፈሳሽ እና አስኳል አላቸው።

የእንቁላል ክፍሎች

[ለማስተካከል | ኮድ አርም]
  • ውጨኛው የእንቁላል ክፍል (ቅርፊት)
  • መካከለኛው ነጭ ፈሳሽ
  • ውስጠኛው ክፍል (አስኳል)