አስኳል

ከውክፔዲያ
በነጩ የእንቁላል ክፍል የተሸፈነ አስኳል።

አስኳል ውስጠኛው የእንቁላል ክፍል ሲሆን ታዳጊውን ፅንስ ይመግባል። ይህ ክፍል በነጩ የእንቁላል ክፍል የሚሸፈን ሲሆን የቫይታሚን እና የተለያዩ ሚነራሎች ምንጭ ነው።