ሴት (ጾታ)

ከውክፔዲያ
ዘልለው ለመሔድ፦ የማውጫ ቁልፎችፍለጋ
እንስታይ ምልክት

ሴት ወይም እንስት የአንድ ፍጥረት ጾታ ነው። ሴት ጾታ በሚለዩ ፍጥረታት ዘንድ በወንዱ የሚዳብሩ እንቁላሎችን የምታመርት ፍጥረት ናት። ሴት ወንድ በሌለበት በራሷ መራባት አትችልም። ወንድ እና ሴት የሚሉት ባሕርያት ለእንስሳት ብቻ ሳይወሰን ለተክሎች እና ለሌሎችም ፍጥረታት ይሠራል።

ቀዶ ጥገና[ለማስተካከል | ኮድ አርም]

ትከሻ ላይ ቀዶ ጥገኛ መፈጽም እጅግ አደገኛ ስለ ሆነ፣ የወንድ ትከሻ ካላት ምንም ብትልም ልጅ አትወልድም።