ምዕራባዊ አውሮፓ

ከውክፔዲያ
ምዕራብ አውሮፓ በተመድ ዘንድ፦ ክፍት ሰማያዊ
ምዕራብ አውሮፓ በሲ አይ ኤ (አሜሪካዊ ድርጅት) መረጃ

ምዕራብ አውሮፓ በጠቅላላ የአውሮፓ ምዕራባዊ ክፍሎች ሲሆን፣ አንድ የተወሰነ ትርጒም የለውም።

ብዙ ጊዜ በተግባር «ምዕራብ አውሮፓ» ከሚባሉት አገራት መሃል፦ ኦስትሪያቤልጅግዴንማርክፈረንሳይጀርመንአይስላንድአይርላንድጣልያንሉክሳምቡርግሆላንድኖርዌፖርቱጋልእስፓንያስዊድንስዊዘርላንድዩናይትድ ኪንግደም ይጠቀሳሉ።