ሉክሰምበርግ

ከውክፔዲያ
(ከሉክሳምቡርግ የተዛወረ)
ዘልለው ለመሔድ፦ የማውጫ ቁልፎችፍለጋ

ሉክሰምበርግ በአውሮፓ ውስጥ የሚገኝ ትንሽ አገር ነው። ዋና ከተማው ሉክሰምበርግ ከተማ ነው። በኅዳር ፪፻፮ ዓ/ም ዛቪዬ በተል ጠቅላይ ሚኒስትር በመሆኑ ሉክሳምቡርግ ከቤልጅግአይስላንድ በኋላ ሦስተኛው ሰዶማዊ የመንግሥት መሪ ያለው አገር ሆነ።