ስቫልባር

ከውክፔዲያ
Jump to navigation Jump to search
Norway-Svalbard.svg

ስቫልባር (ኖርዌይኛ፦ Svalbard /ስቫልባ/) የኖርዌ ደሴቶች ግዛት ነው። 2,642 ያህል ሰዎች ይኖሩበታል፣ የማናቸውም አገር ዜጋ ያለ ምንም ቪዛ በስቫልባር መኖርም ይፈቀዳል። ከነዚህም መካከል 439 ከሩስያ ወይም ዑክራይና፣ 10 ከፖላንድና 322 ከሌሎች አገራት በተለይም ከታይላንድስዊድንዴንማርክኢራንጀርመን ተገኙ።