Pages for logged out editors learn more
መካከለኛ አውሮፓ በአውሮፓ መካከል የሚገኝ አውራጃ ነው። በጊዜ ላይ የአገራት ወሰኖች ሲቀየሩ፣ እንዲሁም የ«መካከለኛ አውሮፓ» ትርጒም በጊዜ ላይ ተቀይሯል፤ አሁን ግን በመደበኛ ትርጒም «የመካከለኛ አውሮፓ አገራት» የሚባሉት ኦስትሪያ፣ ቸኪያ፣ ጀርመን፣ ሀንጋሪ፣ ሊክተንስታይን፣ ፖላንድ፣ ስሎቫኪያ፣ ስሎቬኒያና ስዊዘርላንድ ናቸው።