ኡሩጓይ

ከውክፔዲያ
ዘልለው ለመሔድ፦ የማውጫ ቁልፎችፍለጋ

ኡራጓይ በደቡብ ምእራባዊ የደቡብ አሜሪካ ክፍል የምትገኝ ሀገር ናት። 176215 ኪ.ሜ ካሬ የሚሸፍነው የሀገሪቱ የቆዳ ስፋት ለ3.3 ሚሊዮን ሕዝቦች መኖሪያ ነው። ዋና ከተማሞንቴቪዴዮ ትባላለች። የመንግስት መዋቅሯ ፕሬዝዳንታዊ ሪፓብሊክ የሚባለው ሲሆን የሀገሪቱ ፕሬዝዳንት ጆሴ ሙጂካ ይባላሉ። የመገበያያ ገንዘቧ የኡራጓይ ፔሶ ይባላል።