ብራዚል

ከውክፔዲያ
ዘልለው ለመሔድ፦ የማውጫ ቁልፎችፍለጋ

República Federativa do Brasil
የብራዚል ፌዴራላዊ ሪፐብሊክ

የብራዚል ሰንደቅ ዓላማ የብራዚል አርማ
ሰንደቅ ዓላማ አርማ
የብራዚልመገኛ
ዋና ከተማ ብራዚሊያ
ብሔራዊ ቋንቋዎች ፖርቱጊዝ
መንግሥት
ፕሬዚዳን
 
ልዊዝ ኢናስዮ ሉላ ዳ ሲልቫ
የመሬት ስፋት
አጠቃላይ (ካሬ ኪ.ሜ.)
 
8,547,403 (5ኛ)
ገንዘብ ሬያል
ሰዓት ክልል UTC -3
የስልክ መግቢያ +55


ብራዚልደቡብ አሜሪካ በመሬት ስፋትም ሆነ በሕዝብ ብዛት አንደኛዋ ትልቅ አገር ነች። በአለም አንደኛ ቡድን በእግር ኳስ አላት።

ቋንቋዎች[ለማስተካከል | ኮድ አርም]

ይፋዊ ቋንቋ ፖርቱጊዝ ሲሆን መነጋገሪያው ግን በፖርቱጋል ከሚነገረው መደበኛ ፖርቱጊዝ እንደ ቀበሌኛ ትንሽ ይለያል። ከዚያ በቀር ብዙ የጥንታዊ ኗሪዎች ልሳናት የሚችሉ ጎሣዎች ይገኛሉ። አንዳንድ ማህበረሠብ ደግሞ ጀርመንኛን ወይንም ጣልኛን ይናገራል።

ባሕል[ለማስተካከል | ኮድ አርም]

የብራዚል ብሔራዊ ጭፈራ ሳምባ ይባላል። የብራዚል ዘመናዊ ሙዚቃ አይነተኛ ሚና ይጫወታል፤ አንዱ አይነት ቦሦ ኖቫ የሚባለው ነው። ቦሦ ኖቫ በ1950ዎቹሪዮ ደ ጃኔይሮ ከተማ የተለማ እንደ ጃዝ ሙዚቃ የመሰለ ሙዚቃ ዘውግ ነው።

ኗሪዎቹ ለእግር ኳስ ያላቸው ፍቅር አይበለጠም። ብዙ ሚሊዮን አድናቂዎች አሉት።