ትሪኒዳድና ቶቤጎ

ከውክፔዲያ

የትሪኒዳድና ቶቤጎ ሪፐብሊክ
Republic of Trinidad and Tobago

የትሪኒዳድና ቶቤጎ ሰንደቅ ዓላማ የትሪኒዳድና ቶቤጎ አርማ
ሰንደቅ ዓላማ አርማ
ብሔራዊ መዝሙር "Forged from the Love of Liberty"

የትሪኒዳድና ቶቤጎመገኛ
የትሪኒዳድና ቶቤጎመገኛ
ዋና ከተማ ፖርት ኦፍ ስፔን
ብሔራዊ ቋንቋዎች እንግሊዝኛ
መንግሥት

ፕሬዝዳንት
ጠቅላይ ሚኒስትር
ፓርለሜንታዊ ሪፐብሊክ
አንቶኒ ካርሞና
ኪስ ራውሊ
ዋና ቀናት
ነሐሴ ፪፭ ቀን ፩፱፭፬ ዓ.ም.
(31 August 1962 እ.አ.አ.)
 
ነፃነት ከብሪታንያ
የመሬት ስፋት
አጠቃላይ (ካሬ ኪ.ሜ.)
 
5,131 (165ኛ)
የሕዝብ ብዛት
የ2016 እ.ኤ.አ. ግምት
የ2011 እ.ኤ.አ. ቆጠራ
 
1,353,895 (152ኛ)
1,328,019
ገንዘብ ትሪኒዳድና ቶቤጎ ዶላር
ሰዓት ክልል UTC −4
የስልክ መግቢያ +1 868
ከፍተኛ ደረጃ ከባቢ .tt

ትሪኒዳድና ቶቤጎካሪቢያን ባህር ደሴት አገር ሲሆን ዋና ከተማው ፖርት ኦፍ ስፔን ነው። የዋናው ደሴት ስም «ትሪኒዳድ» ማለት በእስፓንኛ «ሥላሴ» ሲሆን የአነስተኛይቱ ደሴት ስም «ቶቤጎ» ትርጉም «ትምባሆ» ነው።