Jump to content

ሰይንት ኪትስና ኒቨስ

ከውክፔዲያ

የሰይንት ኪትስና ኒቨስ ፌዴሬሽን
Federation of Saint Kitts and Nevis

የሰይንት ኪትስና ኒቨስ ሰንደቅ ዓላማ የሰይንት ኪትስና ኒቨስ አርማ
ሰንደቅ ዓላማ አርማ
ብሔራዊ መዝሙር "O Land of Beauty!"

የሰይንት ኪትስና ኒቨስመገኛ
የሰይንት ኪትስና ኒቨስመገኛ
ዋና ከተማ ባስቴር
ብሔራዊ ቋንቋዎች እንግሊዝኛ
መንግሥት
{{{
ንግሥት
የቅኝ ግዛት አስተዳደሪ
ጠቅላይ ሚኒስትር
 
ንግሥት ኤልሣቤጥ
ታፕሊ ሲቶን

ቲሞቲ ሃሪስ
የመሬት ስፋት
አጠቃላይ (ካሬ ኪ.ሜ.)
 
261 (188ኛ)
የሕዝብ ብዛት
የ2015 እ.ኤ.አ. ግምት
የ2011 እ.ኤ.አ. ቆጠራ
 
54,961 (190ኛ)

46,204
ገንዘብ የምስራቅ ካሪቢያን ዶላር
ሰዓት ክልል UTC −4
የስልክ መግቢያ +1 869
ከፍተኛ ደረጃ ዶሜን .kn

ሰይንት ኪትስና ኒቨስ (ደግሞ ሰይንት ክሪስቶፈርና ኒቨስ ሊባል ይችላል) የካሪቢያን ባህር ደሴት አገር ሲሆን ዋና ከተማው ባስቴር ነው።

የዋናው ደሴት ስም «ሰይንት ኪትስ» ወይም «ሰይንት ክሪስቶፈር» ሲሆን ትርጉሙ «ቅዱስ ክሪስቶፎሮስ» ነው። የአነስተኛይቱ ደሴት ስም «ኒቨስ» ከእስፓንኛ «ኒዬቬስ» («በረዶ») መጣ።