ኒካራጓ

ከውክፔዲያ
ዘልለው ለመሔድ፦ የማውጫ ቁልፎችፍለጋ

ኒካራጓመካከለኛ አሜሪካ የተገኘ ሀገር ነው። ዋና ከተማው ማናጓ ነው። እስፓንያውያን በ1520ዎቹ በወረሩት ጊዜ የ'ኒኪራኖ' ኗሪ ሕዝብ ከተማ 'ኒካራውካሊ' ስለ ነበር ስሙ ኒካራጓ የሚወረደው ከእርሱና ከስፓንኛ «አጓ» 'ውኃ' ነው።

፮ ሚሊዮን ኗሪዎችና የ፪ ውቅያኖስ ጠረፎች (አትላንቲክፓሲፊክ ውቅያኖስ) ያለበት አገር ነው። የሞቀ አየርና ሰፊ ጫካ አለው። ጥጥሸንኮራ ኣገዳ ዋና ምርጦች ናቸው።

አብዛኞቹ ሕዝብ የኗሪዎችና የአውሮፓውያን ክልሶች ናቸው። ሚስኪቶ የተባለው ብሔር ደግሞ በኒካራጓ ይገኛል።