ዶመኒካ

ከውክፔዲያ

Dominica
ዶመኒካ

የዶመኒካ ሰንደቅ ዓላማ የዶመኒካ አርማ
ሰንደቅ ዓላማ አርማ
የዶመኒካመገኛ
የዶመኒካመገኛ
ዋና ከተማ ሮዞ
ብሔራዊ ቋንቋዎች እንግሊዝኛ (ይፋዊ)
መንግሥት
ፕሬዚዳንት
ጠቅላይ ሚኒስትር
ፓርለሜንታዊ ሪፐብሊክ
ቻርልስ ሳቫሪን
ሮዘቬልት ስኬሪት
ዋና ቀናት
የነጻነት ቀን
 
ጥቅምት ፳፬ ቀን 1971
(3 November, 1978 እ.ኤ.አ.)
የመሬት ስፋት
አጠቃላይ (ካሬ ኪ.ሜ.)
ውሀ (%)
 
750 (184ኛ)

1.6
የሕዝብ ብዛት
የ2016 እ.ኤ.አ. ቆጠራ
 
72,324
ገንዘብ የምሥራቅ ካሪቢያን ዶላር
ሰዓት ክልል UTC -4
የስልክ መግቢያ +1-767
ከፍተኛ ደረጃ ከባቢ .dm


ዶመኒካካሪቢያን ባህር ደሴት አገር ሲሆን ዋና ከተማው ሮዞ ነው።

የሀገሩ ዋና ምርት ሙዝ ነው፣ እንዲሁም የኮኮነትብርቱካን ሌሎችም ፍራፍሬ ይመረታሉ። በቅርብም ጊዜ ቡናሬትማንጎፓፓያ ተጨምረዋል። የሳሙናም እንዱስትሪ አለ። የአገር ሥራ ቋንቋ እንግሊዝኛ ቢሆንም የሕዝብ መነጋገሪያ የዶመኒካ ፈረንሳይ ክሬዮል ነው። በዶመኒካ ባሕል አበሳሰል አሣሊጥ ጥብስ፣ የበቆሎ ገንፎ፣ ሙዝ ጥብስ፣ ስኳር ድንችድንችአተር በሩዝቡናማ ወጥ ዶሮ፣ [[በሬ] በሽንኩርትካሮት ወጥ ይወደዳሉ።

በአገሩ ታሪክ፣ እስከ 1682 ዓም ድረስ የደሴቶች ኗሪዎች የካሪቦች ብሔር አውሮጳውያን እንዳይሠፍሩባቸው ከለከሉ። በቋንቋቸው ዶመኒካን «ዋይጡ ኩቡሊ» ይሉት ነበር። የፈረንሳይ ሰዎች በ1682 ዓም ሠፈሩበት፣ ዩናይትድ ኪንግደም በጦርነት በ1753 ዓም ያዘው፣ እንደገና ከ1770 እስከ 1775 ዓም ድረስ ወደ ፈረንሳይ ተመለሰ፤ ከዚያም ጀምሮ የዩናይትድ ኪንግደም ቅኝ ግዛት ሆኖ እስከ 1970 ዓም ድረስ ቆይቶ ነበር። በ1970 ዓም አገሩ የዩናይትድ ኪንግደም ንግሥት ትቶ ነፃ ሪፐብሊክ ሆነ።