ካሮት

ከውክፔዲያ
ዘልለው ለመሔድ፦ የማውጫ ቁልፎችፍለጋ
ካሮት
Daucus carota subsp. maximus

ካሮትሥሩ አካባቢ ቀይ ቀለም ኑሮት በቫይታሚን ኤ የበለፀገ አትክልት ነው። የቫይታሚን ኤ እጥረት የእይታ መቀነስን ስለሚያስከትል ይህ አትክልት ለዚህ ችግር መፍትሔ ተደርጎ ይወሰዳል።