አንቲጋ እና ባርቡዳ
Appearance
|
አንቲጋ እና ባርቡዳ |
||||||
|---|---|---|---|---|---|---|
|
||||||
| ብሔራዊ መዝሙር: "Fair Antigua, We Salute Thee" |
||||||
| ዋና ከተማ | ሴንት ጆንስ፥ አንቲጋ እና ባርቡዳ | |||||
| ብሔራዊ ቋንቋዎች | እንግሊዝኛ | |||||
| መንግሥት {{{ ንግሥት ጠቅላይ ሚኒስትር |
ንግሥት ኤልሣቤጥ ጋስቶን ብራውን |
|||||
| የመሬት ስፋት አጠቃላይ (ካሬ ኪ.ሜ.) |
440 (182ኛ) |
|||||
| የሕዝብ ብዛት የ2014 እ.ኤ.አ. ግምት የ2011 እ.ኤ.አ. ቆጠራ |
91,295 (186ኛ) 81,799 |
|||||
| ገንዘብ | የምሥራቅ ካሪቢያን ዶላር | |||||
| የሰዓት ክልል | UTC −4 | |||||
| የስልክ መግቢያ | +1-268 | |||||
| ከፍተኛ ደረጃ ዶሜን | .ag | |||||
አንቲጋ እና ባርቡዳ በካሪቢያን ባሕር ውስጥ የደሴቶች አገር ነው። ዋና ከተማው ሴንት ጆንስ ነው። ሁለቱ ዋና ደሴቶች አንቲጋ እና ባርቡዳ ይባላሉ። አገሩ ነጻነቱን ከእንግሊዝ ያገኘው በ1974 ዓ.ም. ነበር።
| ||||||||||
