ግሪንላንድ

ከውክፔዲያ
ዘልለው ለመሔድ፦ የማውጫ ቁልፎችፍለጋ

ግሪንላንድ (ወይም ካላሊት ኑናት) በስሜን አትላንቲክ ውቅያኖስ ያለ ታላቅ ደሴት ነው። አሁን በዴንማርክ ግዛት ውስጥ ራስ-ገዥ ክፍላገር ነው።