ሽንኩርት

ከውክፔዲያ
ዘልለው ለመሔድ፦ የማውጫ ቁልፎችፍለጋ
የAllium Cepa አይነቶች

ሽንኩርት (Allium cepa) በደንብ የሽንኩርት አስተኔ አባል ሲሆን ቀይ ሽንኩርት የሽንኩርት አይነት ነው።

የሽንኩርት አስተኔ (Allium) ሌሎች አባላት ነጭ ሽንኩርትየባሮ ሽንኩርትቀጭን ሽንኩርት፣ እና ኩራት (ተክል) ወዘተ. ናቸው።