ድንች

ከውክፔዲያ
ድንች

ድንች ፡ (ሮማይስጥSolanum tuberosum) መጀመርያ በቅድመ-ታሪክ የታረሰ በፔሩ አገር ደቡብ አሜሪካ ነበር። ከ1500 ዓም በፊት በአውሮፓ አልታወቀም።

በጣም ጠቃሚ የሆነውን የድንች ዘር ወደ ኢትዮጵያ መጀመርያው በ19ኛው ክፍለ ዘመን ያመጡት የጀርመን ተወላጅ ዶ/ር ጆርጅ ቪልሄልም ሺምፐር ነበሩ።