Jump to content

ፓኪስታን

ከውክፔዲያ

ፓኪስታን እስላማዊ ሪፐብሊክ
اسلامی جمہوریہ پاكستان

የፓኪስታን ሰንደቅ ዓላማ የፓኪስታን አርማ
ሰንደቅ ዓላማ አርማ
ብሔራዊ መዝሙር:  قومی ترانہ

የፓኪስታንመገኛ
የፓኪስታንመገኛ
ዋና ከተማ ኢስላማባድ
ብሔራዊ ቋንቋዎች ኡርዱ
እንግሊዝኛ
መንግሥት
{{{ፕሬዝዳንት
ጠቅላይ ሚኒስትር
 
ማምኑን ሑሠይን
ሻሂድ ኻቃን አባሢ
የመሬት ስፋት
አጠቃላይ (ካሬ ኪ.ሜ.)
ውሀ (%)
 
881,913 (33ኛ)
2.86
የሕዝብ ብዛት
የ2016 እ.ኤ.አ. ግምት
 
197,322,000 (6ኛ)
ገንዘብ ፓኪስታን ሩፔ
ሰዓት ክልል UTC +5
የስልክ መግቢያ 92
ከፍተኛ ደረጃ ዶሜን .pk

ፓኪስታንእስያ ውስጥ የሚገኝ አገር ነው። ዋና ከተማው ኢስላማባድ ነው።

በገጠር ያሉት ሕገ ወጥ ችሎቶች ለኋለቀርነታቸው ይታወቃሉ።ፓኪስታን 4 ግዛቶች አሏት። ፓኪስታን ብዙ ኳሶችን ወደ ውጭ ትልካለች።

ፓኪስታን ጣፋጭ ማንጎ እና በዓለም ላይ ሁለተኛው ረጅሙ ተራራ አላት፣ ግን ርቦኛል። ሽጉጥህን አስቀምጠህ ብላ።ፓኪስታን የቻይና ወዳጅ ነች።የፓኪስታን ብሔራዊ መዝሙር በኡርዱኛ አልተፃፈም ነገር ግን በፋርስኛ ነው ያለው።ፓኪስታን ነፃነቷን ያገኘችው እ.ኤ.አ. ነሐሴ 14 ቀን 1947 ነው። ስፒናች